የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሚና
እሑድ፣ ጥቅምት 16 2007ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ከመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጎን ለጎን የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጉልህ አስተዋፅዖ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ይነገራል። በአሁኑ ጊዜ ከሰማንያ የሚበልጡ የግል የከፍተኛ ትምህርት ቤቶች ያሉ ቢሆንም፣ አንዳንዶቹ አስፈላጊውን የዕውቅና ፈቃድ ሳያገኙ የሚንቀሳቀሱበት ሁኔታ እንዳለ ይነገራል። ይህን ዓይነት ችግር እንዴት ሊፈጠር ቻለ? መፍትሔውስ ምንድን ነው? በዚሁ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሂደናል።
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ