1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዜጠኞችና የፖለቲከኞች እስረኞች ጉዳይ በፍርድ ቤት፣

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 19 2004

የፌደራል ዐቃቤ ህግ ፤ በሽብር ወንጀል እጠረጥራቸዋለሁ ብሎ ክስ በመሠረተባቸው ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 24 በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች የአመራር አባላት፣

https://p.dw.com/p/13ba1

እንዲሁም ሌሎች ጋዜጠኞች ላይ ክሱን ያስረዳልኛል ያለውን የሰው ፤ የድምጽ ፣ የፊልምና የሰነድ ማስረጃ አቅርቦ መጨረሱሹን ዛሬ አስታውቋል። የዐቃቤ ህግ የክስ ማስረጃ መጠናቀቁን ተከትሎ፤ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ትእዛዝም ሰጥቷል። ብይን ለመስጠት ለጥር 4,2004 ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱንም ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ