የጋዛ ጦርነትና ኢትዮ ቤተእስራኤላዉያን
ዓርብ፣ ነሐሴ 9 2006ማስታወቂያ
ህዉጊያ ከእስራኤል በኩል የቤተ እስራኤል ወገኖች የሆኑ ወታደሮችም፤ ከኢትዮጵያ የፈለሱት ጭምር ተሳትፈዋል። እንዲያዉም በአንዳንድ ድረ-ገጾች ላይ እንደታየዉ በአማርኛ የማነቃቂያ ባህላዊ ዜማ እያቀነቀኑ ነጮቹ ወታደሮች እየተቀበሉ መሬት ሲመቱ ይታያል። ኢትዮ-ቤተእስራኤላዉያን በተለያዩ ጊዜያት ስልታዊ የማግለል ሁኔታ እንደሚፈጸምባቸዉ ሲናገሩ ይደመጣል በጦርነት ጊዜ ኅብረቱና አንድነቱ እንዲህ ይበልጥ ይነጸባረቃል ማለት ነዉ? ሃይፋ የሚገኘዉ ዘጋቢያችን ግርማዉ አሻግሬን በስልክ በአጭሩ አነጋግሬዋለሁ፤
ግርማዉ አሻግሬ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ