1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጊልገል ጊዜ ቁጥር ሶስት ፕሮጀክት

ዓርብ፣ ሐምሌ 29 2003

ሶስተኛዉ የጊልገል ጊቤ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ አራት ዓመታት ሆኖታል።

https://p.dw.com/p/ReTy
ምስል DW/Azeb Tadesse Hahn

የኢትዮጵያ መንግስት እንደሚለዉ ከሆነ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ሀገሪቷ በኃይል እጥረት ረገድ ያላትን ችግር ከመቅረፍም አልፋ ለጎረቤት አገሮች ኃይል በመሸጥ ለሀገር ኤኮኖሚ የበኩሉን አስተዋፅኦ ያበረክታል። የዚህ ግድብ ሥራ ግን ከወቀሳ ነፃ አልሆነም። በተለይም ለተፈጥሮ ሀብት የሚቆረቆሩ አካላት ግድቡ በአካባቢ ተፈጥሮ እንዲሁም በሰዎች ላይ ሊያደርስ ይችላል የሚሉትን ተፅዕኖ በመዘርዘር የኢትዮጵያን መንግስት ይከሳሉ።

ገመቹ በቀለ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ