የጉዋንታናሞ እስረኞች ዕጣና የአውሮጳ አቋም
ሰኞ፣ ጥር 18 2001ማስታወቂያ
ካስታወቁ በኋላ የዓለም ሀገሮች በዚሁ ተግባራቸው ላይ እንዲተባበሩዋቸው ጠይቀዋል። ዛሬ በብራስልስ ስብሰባ የያዙት የአውሮጳ ህብረት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮችም ይህንኑ ጉዳይ አንዱ የውይይታቸው አጀንዳ ያደረጉት ሲሆን፡ ፈረንሳይ፡ ፖርቱጋልና ሉግዘምቡርክ የተወሰኑ የየጎዋንታናሞ እሥረኞችን መቀበል ስለሚቻልበት ሁኔታ የበኩላቸውን ዕቅድ አውጥተዋል። ጉዳዩ የጀርመን የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማከራከር እንደያዘ ይገኛል። ይልማ ሀይለሚካኤል