1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገና ዛፍ እና የገና አባት ታሪክ

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 20 2005
https://p.dw.com/p/17BBk

የጎርጎረሳዉያኑን ቀመር በሚከተሉ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የልደት በዓል ካሳለፍነዉ ሰኞ ምሽት ጀምሮ እስከ ትናንት ረቡዕ ደረስ በደማቅ ሁኔታ ተክብሮ በቀጣይ የጎርጎረሳዉያኑን 2013 አዲስ ዓመት ለመቀበል ሽርጉዱ ቀጥሎአል። በአብዛኛዉ የዓለም ክፍል በተለይም በምዕራባዉያኑ ዘንድ የገናን በአል ለመቀበል ዝግጅቱ የሚጀምረዉ ከወራት ጀምሮ ነዉ። በተለይ በጀርመናዉያን ዘንድ የቤተሰብ በዓል የሚባለዉ እና እጅግ ተወዳጁ የልደት በዓል፤ የገና ገበያን ይዞ የገና ዛፍን አስከትሎ የገና አባትን ስጦታ አሸክሞ በመምጣቱ ነዉ የሚታወቀዉ። በዕለቱ መሰናዶአችን የገና ዛፍ አመጣጡን የገና አባትን እንዲሁም የጀርመናዉያንን የገና በዓል አከባበር እንቃኛለን

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ