1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገና በዓል ዝግጅት በአዲስ አበባ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 27 2004

የ2004 ዓም የገና በዓል በነገው ዕለት በመላ ኢትዮጵያ ይከበራል።

https://p.dw.com/p/13fTc
ምስል picture alliance/kpa


ሕዝቡ በዓሉን ለመቀበል ልዩ ዝግጅት ላይ ይገኛል። በመዲናይቱ አዲስ አበባ ዛሬ በዋዜማው የሚታየውን የበዓሉን ዝግጅት ወኪላችን ታደሰ እንግዳው በተለያዩ የከተማይቱ አካባቢዎች በመዘዋወር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ