1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገና በዓል አከባበር በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 30 2005

እንደ ኢትዮጵያ የጁልየስ የዘመን ቀመርን የሚከተሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች የልደት በዓልን በያመቱ ታህሳስ ሀያ ዘጠኝ ቀን ያከብራሉ።

https://p.dw.com/p/17FZK
Weihnachtsmuseum Rothenburg. Vor 200 Jahren wurden Weihnachtsbäume mit Lebensmitteln geschmückt. In kleinen Stuben hingen nur Baumspitzen von der Decke herunter. Foto: Silke Wünsch, Dezember 2011
ምስል DW

በዚሁ መሠረትም ዛሬ በዓሉ ኢትዮጵያ ውስጥ በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሎዋል። በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ስለታየው የበዓሉ አከባበር ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ሁለት የተለያዩ ዘገባዎችን ልኮልናል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ