1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገና በዓል በዋሽንግተን ዲሲ

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 29 2009

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በተለምዶ በዓላትን ብቻ እየጠበቁ የተቸገሩትን መርዳት ላይ ከማተኮር ቋሚ በጀት መድባ እንደምትንቀሳቀስ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የሁለት አብያተክርስትያን አስተዳዳሪዎች ለዶይቸ ቬለ ገልጠዋል።

https://p.dw.com/p/2VSa4
Geburt Jesus
ምስል Museum Catharijneconvent

Beri DC. (Ethiopian Ortodox Chrismas USA) - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዩናትድ ስቴትስ ከዚህም በተጨማሪ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የተቸገሩ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችንም ቤተክርስቲያኗ እየረዳች ነው ተብሏል። ቤተ ክርቲያኗ ባላት የእርሻ መሬት ላይ የዶሮ እና የንብ ርባታን በማከናወን የበርማ፣ የኮንጎ እና የሱዳን ዜጎች  ተጠቃሚ እየሆኑ እንደሚገኙ  ተገልጿል። የአብያተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎችን በማነጋገር  መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባውን ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ማንተጋፍቶት ስለሺ