የ«ገመናው» ዳጊ27 ሚያዝያ 2006ሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2006በልጅነቱ ዝንባሌው ወደ መካኒክነት ያደላ ነበር። «ገመና» በሚባለው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከበርካታ ተመልካቾች አድናቆት እንደተቸረው ይነገራል። አሁን «ዳና» በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይም እየተሳተፈ ይገኛል።https://p.dw.com/p/1Btw8ምስል Fotolia/A. Burmakinማስታወቂያ