1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጄኔቭ ስምምነትና ኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2001

አዲስ አበባ ዉስጥም የጄኔቫ ስምምነት የተሰኘዉ ዉል የተፈረመበትን ሥልሰኛ አመትና ኢትዮጵያ ዉሉን የተቀበለችበትን አርባኛ አመት ምክንያት በማድረግ ሥለ ዉሉ ገቢራዊነት ትናንትናዉኑ ዉይይት ተደርጎ ነበር

https://p.dw.com/p/J9Au
የተመድ የሰብአዊ መብት አርማ

የሰዉ ልጅ መሰረታዊ መብቶች እንዲከበሩ የደነገገዉ አለም አቀፍ ስምምነት የተፈረመበት ሥልሳኛ አመት ትናንት በመላዉ አለም ታስቦ ዉሏል።አዲስ አበባ ዉስጥም የጄኔቫ ስምምነት የተሰኘዉ ዉል የተፈረመበትን ሥልሰኛ አመትና ኢትዮጵያ ዉሉን የተቀበለችበትን አርባኛ አመት ምክንያት በማድረግ ሥለ ዉሉ ገቢራዊነት ትናንትናዉኑ ዉይይት ተደርጎ ነበር።ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የዉይይቱን ሒደት ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ነጋሽ መሐመድ/ሸዋዬ ለገሠ