1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጂዮርጅያ እና የሩስያ ጦርነት አንደኛ ዓመት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 30 2001

ጆርጂያ እና ሩስያ አምስት ቀናት የቆየውን ጦርነት ካካሄዱ ዛሬ አንድ ዓመት ሆናቸው።

https://p.dw.com/p/J4wH
የደቡብ ኦሴትያ ወታደር ድንበሩን ሲጠብቅምስል RIA Novosti

ይሁንና፡ በዋነኝነት ከጆርጅያ በተገነጠሉት ደቡብ ኦሴትያ እና አብኻዚያ ሰበብ በሁለቱ ሀገሮች መካከል የተፈጠረው ውዝግብ አሁን ከአንድ ዓመት በኋላም አልተወገደም። ገበያው ንጉሤ--

አርያም ተክሌ፣

ተክሌ የኋላ፣