የጀርመን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ
ዓርብ፣ ጥቅምት 12 2003ማስታወቂያ
የጀርመኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተር ቬለ የሀገራቸውን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ትላንት አቅርበዋል። በዚህም የግሪክን የኢኮኖሚ ቀውስ በተመለከተ የሀገራቸውን ፖሊሲ አሳይተዋል። ከቱርክ ጋር ያለውን ግንኙነትንም ጠቅሰዋል። ኢራንና ፍጋኒስታንንም አንስተዋል። ስለአፍሪካ ግን ብዙም አልጠቀሱም ወይም አልተናገሩም። የኒና ቮርኮይዘርን ዘገባ ይዞ የበርሊኑ ዘጋቢ ይልማ ሃይለ-ሚካኤል ያጠናቀረው ቀጥሎ ይቀርባል።
መሳይ መኮንን
ተክሌ የኋላ