የጀርመን የአፍሪቃ መርሕ18 ጥቅምት 2003ሐሙስ፣ ጥቅምት 18 2003የጀርመን መንግሥት ሥለ አፍሪቃ የሚከተለዉን «አዲስ» መርሕ የገመገመ ዉይይት ትናንት በርሊን ዉስጥ ተደርጓል።https://p.dw.com/p/PrK1ማስታወቂያ በዉይይቱ ላይ የተካፈሉት የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፥ የጀርመንና የአፍሪቃ ጉዳይ የፖለቲካ አዋቂዎችና ባለሙያዎች የመርሑን ምንነትና ጥቅም አንስተዉ ተከራክረዋል።የመርሑን ዝር ዝር ይዘትና አፈፃፀም የያዘዉ ሰነድ በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ተነግሯል። ይልማ ሐይለ ሚካኤል ነጋሽ መሀመድ አርያም ተክሌ