1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን የስለላ ቅሌት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 13 2006

ጀርመን ቱርክን ስትሰልል ቆይታለች የቀድሞዋንና የአሁኑን የአሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስልኮች ጠልፋለች መባሉ ማነጋገሩን ቀጥሏል ።

https://p.dw.com/p/1CxBL