1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን የምርጫ ሕግና ታዳጊ ወጣቶች

ዓርብ፣ ሐምሌ 11 2006

እድሜያቸዉ ከዘጠኝ እስከ አስራ-ስድስት ዓመት የሚደርሱት እነዚሕ ወጣቶች አቤቱታቸዉን ለጀርመን ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት አርበዋል።

https://p.dw.com/p/1CfIx
ምስል AP

ታዳጊ ወጣቶች እንዳይመርጡ እና እንዳይመረጡ የሚያግደዉን የጀርመንን የምርጫ ሕግ የሚቃወሙ ታዳጊ ወጣቶች ሕጉ እንዲቀየር አቤቱታ አቀረቡ።አንድ የ16 ዓመት ታዳጊ ወጣት የሚመራቸዉ ታዳጊ ወጣቶች እንደሚሉት ልጆችና ታዳጊ ወጣቶች በምርጫ እንዳይሳተፉ መገደቡ የሠዉ ልጅን መሠረታዊ ሠብአዊ መብት የሚቃረን፤ የሐገሪቱን ሕገ-መንግሥትም የሚፃረር ነዉ።እድሜያቸዉ ከዘጠኝ እስከ አስራ-ስድስት ዓመት የሚደርሱት እነዚሕ ወጣቶች አቤቱታቸዉን ለጀርመን ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት አርበዋል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ