የጀርመን እና ኢትዮጵያ ትብብር ስምምነት30 ነሐሴ 2006ዓርብ፣ ነሐሴ 30 2006ኢትዮጵያና ጀርመን የሁለትዮሽ ትብብር ዉል ተፈራረሙ። ትናንት የገንዘብ እና የኤኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዴታ አቶ አህመድ ሽዴ እና የፌደራል ሪፑብሊክ ጀርመን የኤኮኖሚና ልማት ምክትል ሚኒስትር ቶማስ ዚልበርሆርን ለሁለቱ ሃገራት የተፈራረሙት የትብብር ዉል ከጎርጎሪዮሳዊዉ 2015 እስከ 2018ዓ,ም የሚዘልቅ ነዉ።https://p.dw.com/p/1D7p7ምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ በዚህ የልማት ትብብርም የአንድ መቶ አርባ ሚሊዮን ዩሮ ገደማ መመደቡ ተገልጿል። ጀርመንና ኢትዮጵያ የሁለትዮሽ የልማት ትብብር ዉል ከጀመሩ 50 ዓመት ሆኗቸዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የፊርማዉን ስርዓት ተከታትሏል፤ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ