1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ተማሪዎች አድማ፥ ሠልፍና ጥያቄ

ረቡዕ፣ ሰኔ 10 2001

የጀርመን ተማሪዎች የሐገሪቱ የትምሕርት አሰጣጥና ደንብ እንዲሻሻል በመጠየቅ ከትናንት ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የትምሕርት አድማና የአደባባይ ሠልፍ እያደረጉ ነዉ።

https://p.dw.com/p/IN6B
ምስል DW / Gazon

ዛሬ በብዙ መቶ ሺሕ የሚቆጠሩ የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማትና እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በሰማንያ የሐገሪቱ ከተሞች በየአደባባዩ ተሰልፈዉ ጥያቄቸዉን አሰምተዋል።ክላዉስ ዳሕማን የዘገበዉን ልደት አበበ አጠናቅራዋለች።

ክላውስ ዳህማን/ልደት አበበ/አርያም ተክሌ