1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድሬዳዋው የመሬት ወረራ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 14 2011

ፖሊስ በቤተክርስቲያኗ ላይ የተካሄደውን የመሬት ወረራን ባለመከላከል ለተከሰተው ችግርም ፈጥኖ መፍትሄ ባለመስጠት ቅሬታ ቀርቦበታል።የድሬዳዋ ፖሊስም በወቅቱ ህግን ለማስከበር በሚፈለገው መጠን  አለመሰራቱን ለDW አስታውቋል።የድሬዳዋ አስተዳደር በበኩሉ ከመሬት ወረራው እና ህገ ወጥ ከሚባሉ ግንባታዎች ጋር ለተያያዙ ችግሮች መፍትሄ አስቀምጫለሁ ይላል።

https://p.dw.com/p/3FZTh
Äthiopien Stadt Dire Dawa
ምስል DW/T. Waldyes

የድሬዳዋው የመሬት ወረራ

ድሬዳዋ ውስጥ በሚገኘው የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ሰሞኑን በተፈፀመ የመሬት ወረራ የተጠረጠሩ ሰዎች መያዛቸውን የድሬዳዋ ፖሊስ አስታውቋል። ፖሊስ በወቅቱ በቤተክርስቲያኗ ላይ የተካሄደውን የመሬት ወረራን ባለመከላከል፣ ተያይዞ ለተከሰተው ችግርም ፈጥኖ መፍትሄ ባለመስጠት ቅሬታ ቀርቦበታል። የድሬዳዋ ፖሊስም በወቅቱ ህግን ለማስፈጸም በሚፈለገው መጠን  አለመሰራቱን ለDW አስታውቋል። የድሬዳዋ አስተዳደር በበኩሉ ከመሬት ወረራው እና ህገ ወጥ ከሚባሉ ግንባታዎች ጋር ለተያያዙ ችግሮች መፍትሄ አስቀምጫለሁ ይላል። መሳይ ተክሉ ከድሬዳዋ ዘገባ ልኮልናል።

መሳይ ተክሉ 

ኂሩት መለሰ

እሸቴ በቀለ