የዴር- ሱልጣን ገዳም ጥሪ 4 ጥር 2005ቅዳሜ፣ ጥር 4 2005https://p.dw.com/p/17Izzማስታወቂያ በቅድስቲቱ አገር በእየሩሳሌም ክርስቶስ የተሰቀለበት የተቀበረበት፤ እንዲሁም የተነሳበት ስፍራ ተብሎ በሚታመነዉ በጎልጎታ ላይ ዴር- ሱልታን የሚገኘዉ በተሰኘዉ ገዳም የሚገኘዉ የኢትዮጳያ ይዞታ፤ በመፈራስ ላይ ከመሆኑ የተነሳ፤ እጅግ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን መነኮሳቱ እየተናገሩ ነዉ። አዜብ ታደሰ