1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደን ልማትና የልማት ተግባራት

ማክሰኞ፣ የካቲት 22 2003

በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሚገኝ የተፈጥሮ ደን የለበሰ መሬት ለመዋዕለ ነዋይ አፍሳሽ ኩባንያ መሰጠቱ አሁንም እያነጋገረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/R5JX
ምስል dpa

ጉዳዩን የሚከታተሉ ወገኖችን ባለፈዉ ሳምንት ማነጋገራችን ይታወሳል። በተጠቀሰዉ ስፍራ የሚገኙ የአካባቢዉ ኗሪዎች ደኑ ከህልዉናቸዉ ጋ መተሳሰሩን በመግለጽ እንዳይመነጠር የሚጠይቅ አቤቱታቸዉን እስከ አገሪቱ ርዕሰ ብሔር ጽሕፈት ቤት ማድረሳቸዉም ተገልጿል።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ