1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ አፍሪቃ የፖለቲካ ቀዉስ መዘዝ

ረቡዕ፣ መጋቢት 27 2009

ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ በተፈጠረዉ የፖለቲካ ቀዉስ ምክንያት የሀገሪቱ የምጣኔ ሃብት ማሽቆልቆሉን ስታንዳርድ ኤንድ ፑርስ የተሰኘዉ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም አመለከተ። የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዝደንት ጃኮብ ዙማ ሰሞኑን ባደረጉት የካቢኔ ሹም ሽር ከገዢዉ ፓርቲ አመራሮች ሳይቀር ከፍተኛ ተቃዉሞ እንዳጋጠማቸዉ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/2ajHH
Afrika Öl Woche Cape Town Südafrika Kapstadt Übersicht
ምስል Henner Frankenfeld

Beri. Johannesburg (SA political crisis and economy) - MP3-Stereo

 በደቡብ አፍሪቃ የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በዙማ አመራር ላይ እምነት ያጡ መሆናቸዉን በመግለፅ ስልጣን እንዲለቁ ግፊት እያደረጉ ነዉ። ዝርዝር ዘገባ ከጆሃንስበርግ ዘጋቢያችን መላኩ አየለ ልኮልናል።

መላኩ አየለ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ