የደቡብ ሱዳን እና የቻይና ግንኙነት5 የካቲት 2003ቅዳሜ፣ የካቲት 5 2003ቻይና የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር በየምታካሂደውን ጥቃት እንድታበቃ አንዳችም ቅድመ ግዴታ ሳታሳርፍ በዚችው ሀገር ነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪ ውስጥ ገንዘቧን የምታሰራበት ፖሊሲዋ ከያግጣጫው ብዙ ትችት እየተሰነዘረበት ነው።https://p.dw.com/p/R0KBምስል DWማስታወቂያበሌላ ሀገር ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ እንደማትገባ ሁሌ በመደጋገም የምትከራከረዋ ቻይና በቅርቡ ከሱዳን ተገንጥሎ ነጻ መንግስት ከሚያቋቁመው ደቡብ ሱዳን ጋ በሚኖራት ግንኙነት ላይ ይኸው ፖሊሲዋ የሚኖረው ተጽዕኖ ይኖር ይሆን? አርያም ተክሌ መስፍን መኮንን