1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2007

ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሚካሄደው ጦርነት ሳቢያ ፤ በሺ የሚቆጠሩ የሀገሪቱ ዜጎች አሁን ድረስ በጋምቤላ በኩል አድርገው ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ይገኛሉ።

https://p.dw.com/p/1GFFl
Sudanesische Flüchtlinge in Äthopien Flüchtlingslager
ምስል DW/Coletta Wanjoyi

[No title]

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በምህፃሩ UNHCR ወደ 17 000 የሚሆኑ አዲስ እና ነባር ስደተኞችንም ወደ አዲስ የስደተኞች መጠለያ ለማዘዋወር አቅዷል። በክልሉ የድርጅቱ አስተባባሪ ሱሌይማን ማማዱን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ