1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደ.ሱዳን ባለሥልጣናት አካበቱት የተባለው ኃብት

ዓርብ፣ መስከረም 6 2009

የርስ በርስ ጦርነት ባልተለያት በደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ራሳቸዉን ባለፀጋ አድርገዋል በሚል ሰሞኑን የወጣውን አንድ የጥናት ዘገባ ዩ ኤስ አሜሪካ በጥሞና እንደምትመለከተው ተገለፀ።

https://p.dw.com/p/1K3iF
Südsudan Zeitung in Juba
ምስል Getty Images/AFP/P. Moore

[No title]


የጥናቱን ዘገባ ይፋ ያደረገው አሜሪካዊው የፊልም ተዋናይ እና የመብት ተሟጋች ጆርጅ ክሉኒ እና አጋሮቹ በመሰረቱት «ዘ-ሴንቸሪ» የተባለው ቡድን ሲሆን፣ የዩኤስ አሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቡድኑን ፀረ ሙስና ትግል እንደሚደግፍ በመማስታወቅ የዩኤስ አሜሪካን አቋም አንፀባርቆአል።


መክብብ ሸዋ

አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ