1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደርግ ባለስልጣናትና ዕርቀ-ሰላም

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 9 2003

በእስር ላይ የሚገኙ የቀደሞ የደርግ ባለስልጣናትና ዕርቀ-ሰላም ላይ ያተኮረ ውይይት ቅዳሜ ታህሳስ 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተከናወነ። ውይይቱን ያካሄዱት የሀይማኖት መሪዎች በሀገሪቱ ዕርቅና ሰላም እንዲወርድም ጥሪ አድርገዋል ። መሰል የዕርቅና የሰላም ጥሪ በተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ መደረጉ የሚታወስ ነው።

https://p.dw.com/p/QfaV
የደርግ ባለስልጣናት ችሎት ፊት
የደርግ ባለስልጣናት ችሎት ፊትምስል AP
አብዛኞቹ የደርግ ባለስልጣናት የተፈረደባቸውን የሃያ ዓመታት እስር አገባደው የመፈቻ ሰዓታቸው እንደተቃረበ ይታወቃል። ለዝርዝር ዘገባው ታደሰ እንግዳው