1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 26 2003

አዲስ አበባ ዉስጥ በቂርቆስ ክፍለከተማ ራሳቸዉ ባቋቋሙት ማኅበር አማካኝነት የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድን ለኅብረተሰቡ በማሳየት፤

https://p.dw.com/p/RdhC
ምስል Enrico Fabian

መልሶ ለጥቅም የሚዉልበትን ስልት በበጎ ፈቃድ የሚሰሩ ወጣቶች፤ ከእንጦጦ እስከ ቃሊቲ የሚወርዱት የቀበናና የግንፍሌ ወንዞች ይዞታ አሳሳቢ እንደሆነ ይናገራሉ። አካባቢን በጽዳት ለመጠበቅ የኗሪዉ የየግል አስተዋፅኦ ዓይነተኛ ሚና እንደሚኖረዉ የሚያሳስቡት የጤና ቀበናና ግንፍሌን እናፅዳ ማኅበር አባላት የዕለቱ የጤናና አካባቢ መሰናዶ እንግዶች ናቸዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ