1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት

ሰኞ፣ ግንቦት 29 2003

ተወዳጁ እና አንጋፋዉ የባህል ሙዚቃ አንባሳደር የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት ተሰምቶአል።

https://p.dw.com/p/ROR9
ለቤተሰቦቻቸዉ, ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እንዲሁም ለጥበብ አፍቃርያን መጽናናትን እንመኛለን!ምስል AP

ድምጻዊ ይርጋ ዱባለ የኢትዮጽያን ባህል በተለያዩ የአለም ክፍሎች በመዘዋወር ያሳዩ እና ያስተዋወቁ አንጋፋ ተወዳጅ የጥበብ ሰዉ ነበሩ። ይርጋ ዱባለ ዛሪ ግባተ መሪታቸዉ ተፈጽሞአል። በቦታዉ ላይ የነበረዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝርዝር ዘገባ አለዉ

ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ