1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የአፍሪቃ ጉብኝት ዓላማ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28 2001

የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር በሰባት የአፍሪቃ ሀገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት ዛሬ ጀመሩ።

https://p.dw.com/p/J3TT
ምስል AP / DW Montage

ሚንስትርዋ ለሚቀጥሉት አስራ አንድ ቀናት በአህጉሩ የሚያደርጉት ቆይታ ዩኤስ አሜሪካ ለአፍሪቃ ጉዳዮች ልዩ ትኩረት እንደምትሰጥ አመላካች እንደሆነ ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ