1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ እና የጅቡቲ ግንኙነት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2006

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ትናንት በዋሽንግተን ጉብኝት ያደረጉትን የጅቡቲ ፕሬዚደንት ኢዝማኤል ኦማር ጉሌህን በኋይት ሀውስ ቤተመንግሥት ተቀብለው አነጋግረዋል።

https://p.dw.com/p/1Buh8
በጅቡቲ የዩኤስ አሜሪካ የለ ሞንየ ጦር ሠፈርምስል picture-alliance/dpa

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ትናንት በዋሽንግተን ጉብኝት ያደረጉትን የጅቡቲ ፕሬዚደንት ኢዝማኤል ኦማር ጉሌህን በኋይት ሀውስ ቤተመንግሥት ተቀብለው አነጋግረዋል። ይህችው ለብዙ ዓመታት በቀድሞዋ ቅኝ ገዢ ፈረንሳይ ጥላ ስር የቆየችው ንዑሷ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገር ጅቡቲ፣ ካለፉት ዓመታት ወዲህ ከዩኤስ አሜሪካም ጋ የጠበቀ ግንኙነት እና ትብብር በማድረግ ላይ ትገኛለች። የዩኤስ አሜሪካ እና የጅቡቲ መሪዎች በትናንቱ ዕለት ያካሄዱት ውይይት በምን ላይ ያተኮረ እንደነበር የዋሽንግተኑን ወኪላችን አበበ ፈለቀን ጠይቄው ነበር።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ