1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩናይትድ ስቴትስ አፍሪቃ ትብብር

ረቡዕ፣ ጥቅምት 13 2006

የዩናይትድ ሴቴትስ የአፍሪቃ እዝ አፍሪኮም ዋና አዛዥ ዴቪድ ሮድሪገዝ እና በአሜሪካን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪቃ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ሊንዳ ግሪንፊልድ አሜሪካ ከሰሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራት

https://p.dw.com/p/1A59e
ምስል AP

ጋ ያላትን የጸጥታ ትብብር እና የዉጭ ጉዳይ ፖሊሲዋን የተመለከተ የስልክ ዉይይት ዛሬ ከጋዜጠኞች ጋ አካሂደዋል።በዉይይቱም አሜሪካ ከአፍሪቃ ሃገራት ጋ በመተባበር ስለምታደርገዉ ሽብርተኝነት የመዋጋት ዘመቻ፤ እንዲሁም ለአፍሪቃ ልማት የምታደርገዉ አስተዋጽኦ መነሳቱን በዉይይቱ የተሳተፈዉ የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለገ ገልጾልናል። አበበን ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሜ የተነሱትን ነጥቦችን እንዲያጋራን በስልክ ጠይቄዋለሁ

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ