1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩሮ ቀዉስና የአዉሮጳ አገሮች

ዓርብ፣ ኅዳር 15 2004

በአዉሮጳ አንዳንድ የዩሮ ተጠቃሚ አገሮች ለገጠማቸዉ የፋይናንስ ቀዉስ የሚቀርበዉየመፍትሄ ሃሳብ የክፍል ዓለሙን ባለትላልቅ ኤኮኖሚ አገሮች ማወዛገቡን ቀጥሏል።

https://p.dw.com/p/Rye7
ምስል dapd

የጋራ መግባባትን ለመፍጠርም ትናንት ፈረንሳይ ሽትራስቡርግ ዉስጥ በሚገኘዉ የአዉሮጳ ኅብረት ምክር ቤት የጀርመን፤ ፈረንሳይ መሪዎች አዲስ ከተመረጡት የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ሞንቲ ጋ ተወያይተዋል። እንዲያም ሆኖ ፈረንሳይና ጀርመን የአዉሮጳ ማዕከላዊ ባንክ ለቀዉሱ መፍትሄ ለመፍጠር በሚኖረዉ ሚና ላይ መከራከራቸዉ ተሰምቷል። ፈረንሳይና ጀርመንን ያላግባባዉ ነጥብ የቲ ነዉ፤ የዩሮ ዞን ቀዉሱንስ ለመፍታት የአዉሮጳ ማዕከላዊ ባንክ ሊኖረዉ የሚችለዉ ድርሻ ምን ይመስላል፤ የሚሉትንና ተያያዥ ጥያቄዎች በማንሳት የብራስልሱ ወኪላችንን ገበያዉ ንጉሤን በጉዳዩ ላይ ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሞ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ