1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየመን አለመረጋጋትና የዩናይትድ ስቴትስ ሥጋት

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 1 2002

የመን የአሸባሪዎች መሸሸጊያ እንዳትሆን የፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ መስተዳድር «አስፈላጊ» ያለዉን እርምጃ እንዲወስድም ጠይቋል

https://p.dw.com/p/Kz6L
ምስል DW

የርስ በርስ ጦርነት፥የጎሳዎች ግጭት፣ የሐገር ጎብኚዎች እገታና ግድያ የተደጋጋመባት የመን የከፋ አለመረጋጋት ከሠፈነባት ለዩናይትድ ስቴትስና ለተባባሪዎችዋ ጥቅም እንደሚያሰጋ የአሜሪካ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አስታወቀ።ምክር ቤቱ የመን የአሸባሪዎች መሸሸጊያ እንዳትሆን የፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ መስተዳድር «አስፈላጊ» ያለዉን እርምጃ እንዲወስድም ጠይቋል።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ያነጋገራቸዉ አሜሪካዊቷ የዉጪ ግንኙነት ባለሙያም የምክር ቤቱ ሥጋትና ጥያቄ ተገቢ ነዉ-ብለዉ ያምናሉ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ