የየመንና የአንዳንድ ዐረብ አገሮች ጊዜያዊ ሁኔታ
ዓርብ፣ ግንቦት 5 2003ማስታወቂያ
የሊቢያ መንግሥት በለውጥ ፈላጊ ተቃዋሚዎች ላይ በወሰደው የጭካኔ እርምጃ ሳቢያ የውጭ ጦር ጣልቃ ገብነትን አስከትሏል። የሶሪያ ለውጥ ፈላጊ ህዝብ፤ እየታሠረም ፣ እየተገደለም ሰላማዊ ትግሉን እንደቀጠለ ነው። የመንም እንዲሁ! የዛሬው የየመን ውሎ ምን ይመስላል? ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የጂዳውን ዘጋቢአችንን ፤ ነቢዩ ሲራክን በስልክ አነጋግሬው ነበር።
ነብዩ ሲራክ
ተክሌ የኋላ
ሂሩት መለሠ