1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዞን ዘጠኝ ፀሐፍት

ዓርብ፣ ጥር 19 2009

ፍርድ ቤቱ ä የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የደረሰበትን ከብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት መስሪያ ቤት የተላከ ሲዲ እና ሌሎች ሰነዶች ተፈልገው እንደተገኙ እና እየተመረመሩም መሆኑን ገልጿል

https://p.dw.com/p/2WWIl
Äthiopien Zone9 Blogger Gruppe
ምስል Zone9

Beri AA Court hearing of Zone 9 - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዞን ዘጠኝ የድረ ገጽ ፀሀፍት በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ብይን ለመስጠት የያዘውን ቀጠሮ እንደገና አራዘመ ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው ችሎት የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የደረሰበትን ከብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት መስሪያ ቤት የተላከ ሲዲ እና ሌሎች ሰነዶች ተፈልገው እንደተገኙ እና  እየተመረመሩም መሆኑን በመግለፅ ሌላ የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልኮልናል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ 
አዜብ ታደሰ