1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዞን ዘጠኝ የድረገጽ ጸሐፍት ሁኔታ

ሐሙስ፣ ግንቦት 25 2008

ከእስር ከተለቀቁ ወራት ካሳለፉት ዞን ዘጠኝ በመባል ከሚታወቁት የድረገጽ ጸሐፍት መካከል የተወሰኑት ይግባኝ ተጠይቆባቸዉ ጉዳያቸዉ በፍርድ ቤት እየታየ መሆኑ ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/1IzcE
Äthiopien Zone9 Blogger Gruppe
ምስል Zone9

[No title]

ስድስት የድረ ገጽ ፀሐፍት እና ሦስት ጋዜጠኞች የሚገኙበት የዞን ዘጠኝ የድረ ገጽ ጸሐፍት ስብስብ ምንም እንኳን ከአንድ ዓመት ከአራት ወር ገደማ ታሥረዉ በድንገት የቀረበባቸዉ ክስ ዉድቅ ተደርጎ ከእስር ቢለቀቁም እንደልብ የመንቀሳቀሳቸዉ ነገር ስጋት ያጠላበት ይመስላል። የጉዞ ሰነድ ወይም ፓስፖርታቸዉ ተይዞ ቆይቶ ትናንት እንደተመለሰላቸዉ ተሰምቷል። ከዞን ዘጠኝ የድረገጽ ጸሐፍት አንዱ ጋዜጠኛ አስማማዉ ኃይለጊዮርጊስን ስለሁኔታዉ በአጭሩ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ