1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዛምብያ ምርጫ ውጤት እና ተቃውሞው

ዓርብ፣ ነሐሴ 13 2008

በአለ ሲመታቸውም በተቃውሞ ምክንያት እንደሚዘገይ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ኤድጋር ሉንግ አስታውቀዋል

https://p.dw.com/p/1Jlwl
Sambia Anhänger von Edgar Lungu nach den Wahlen in Lusaka
ምስል Reuters/Jean Serge Mandela

[No title]

የዛምብያ ምርጫ ውጤት በሀገሪቱ ውዝግብ አስከትሏል ። የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ ባደረገው መሠረት ስልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዝዳንት ኤድጋር ሉንጉ አብላጫ ድምፅ በማግኘት አሸናፊ ሆነዋል ።ዋነኛው ተፎካካሪያቸው ሃካይንዴ ሂቻሌማ ውጤቱን ውድቅ በማድረግ ፣ ጉዳዩን በፍርድ ቤት እንዲታይ ፊርማ እያሰባሰቡ ነው ። በአለ ሲመታቸውም በተቃውሞ ምክንያት እንደሚዘገይ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ኤድጋር ሉንግ አስታውቀዋል

ፀሐይ ጫኔ

ሸዋዬ ለገሠ