1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዚምባብዌ ተቀናቃኞች ፖለቲካዊ ድርድር

ረቡዕ፣ ሐምሌ 16 2000

የዚምባብዌ ተቀናቃኝ ወገኖች የጀመሩት የፖለቲካ ዉይይት እንደታሰበዉ ከዘለቀ በነገዉ ዕለት በስልጣን መጋራት ዙሪያ እንደሚደራደሩ ተሰማ።

https://p.dw.com/p/EiXK
ዚምባቡዌያዉያን ነን!
ዚምባቡዌያዉያን ነን!ምስል AP

ተቀናቃኞቹ እየተደራደሩ ባሉበት በዚህ ወቅትም የአዉሮጳ ኅብረት በዚምባቡዌ ገዢ ፓርቲ ላይ ተጨማሪ ማቅቀብ በመጣል ግፊት ጫናዉን አጠናክሯል።