የዘመናዊ ሙዚቃ እድገት በኢትዮጽያ6 ታኅሣሥ 2001ሰኞ፣ ታኅሣሥ 6 2001በ 1960 ዎቹ በአገራችን ብቅ ያለዉ የሙዚቃ ሸክላ ህትመት፣ ባህል ቀመስ ዘመናዊ ሙዚቃችንን በአለም አቀፍ ደረጃ መድረክ፣ እንዳደረገዉ እና በተለይ በዚህም ምክንያት የባህል ልዉዉጥ መጀመሩ ይነገራል።https://p.dw.com/p/GGTIሙዚቃማስታወቂያየዘመናዊ ሙዚቃ በአለም አቀፍ ደረጃ ለመቅረብ ምን እክል አጋጥሞታል። በአሁኑ ወቅት የዘመናዊ ሙዚቃችን ምን እድገት ላይ ይገኛል። ባለሞያ አነጋግረናል ያድምጡ