የዘላቂ የልማት ግቦች እና ተግዳሮቶቹ13 ሐምሌ 2007ሰኞ፣ ሐምሌ 13 2007በተያዘው አውሮጳዊ 2015 ዓም የሚያበቁት የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች እአአ እስከ 2030 ዓም ድረስ ድህነትን ጨርሶ ማጥፋትን እና የአየር ንብረት ለውጥን መታገልን የመሳሰሉ ዓላማዎችን በያዙ ውድ እና የተለጠጡ በሚባሉ ዘላቂ የልማት ግቦች ተተክተዋል።https://p.dw.com/p/1G0oGምስል picture-alliance/dpa/M. Wondimu Hailuማስታወቂያየዘላቂ የልማት ግቦች እና ተግዳሮቶቹTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio እነዚህን ግቦች ለማሳካት የሚያስፈልገው ወጪ እንዴት ሊሸፈን ይችላል በሚለው ጉዳይ ላይ ፣ በተግዳሮቶቹ እና በተግባራዊነቱ ላይ ሰሞኑን በአዲስ አበባ የተካሄደው የተመድ የልማት ገንዘብ ማፈላለጊያ ጉባዔ በሰፊው መክሮዋል። በጉባዔው ስለተካሄደው ምክክር ከሦስት በጉባዔው ከተሳተፉ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂደናል። አርያም ተክሌ ማንተጋፍቶት ስለሺ