1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዕርቀ-ሰላሙ ድርድር ድምዳሜ፣ በዳለስ፤

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2005

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለት ሲኖዶሶች መካከል ዕርቀ-ሰላም በማውረድ የቤተክርስቲያኒቱ አንድነት እንዲመለስ ለማድረግ ጥረቱ እንደቀጠለ ነው። በዳላስ፤ቴክሳስ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ሲካሄድ የሰነበተው 3ኛው ዙር የዕርቅ ድርድርም

https://p.dw.com/p/16za0
ምስል picture alliance/dpa

ተደምድሟል። ከውይይቱ ፤ ከድርድሩ ምን ውጤት እንደተገኘ፣ የዋሽንግተን ዲ ሲ ውን ዘጋቢአችንን፣ አበበ ፈለቀን ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ