1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓየር ፀባይ ለውጥ መድረክ የተዓማኒነት ጥያቄ

ሰኞ፣ ጥር 24 2002

በእንግሊዘኛው ምህፃር IPCC የሚባለው የዓየር ንብረት ለውጥ በይነ መንግስታት ስለ አየር ፀባይ ለውጥ እንዲሁም ሰለ አካባቢያዊ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መዘዞቹ ለዓለም ግልፅ መረጃ የሚሰጥ መድረክ ነው ።

https://p.dw.com/p/LonA
ራጄንድራ ፓሻውሪምስል AP

ከተመሰረተ ሀያ አንድ ዓመታትን ያስቆጠረው ይኽው ተቋም የ አካባቢ ጥበቃን የተመለከቱ መረጃዎችን መርምሮና አጣርቶ ለፖሊሲ አውጭዎች እና ለህዝቡ እንዲደርስ ያደርጋል ። በዚህ ስራው እስከመሸለም የደረሰው ይህ ተቋም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ትችቶች ተደራርበውበታል ። ተዓማኒነቱም ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል ። ምክንያቱን የዴይቼቬለዋ ሄለ የፕሰን ተመልክታዋለች ። ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሸ መሀመድ