1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የፋይናንስ ቀዉስና አፍሪቃ

ረቡዕ፣ ጥር 27 2001

በዓለም የተከሰተዉ የፋይናንስ ቀዉስና የምጣኔ ሃብት ድቀት ለጋሽ አገራት ለአፍሪቃ የሚሰጡትን የልማት ርዳታ ሊያስተጓጉል እንደሚችል ስጋት አለ።

https://p.dw.com/p/GnFV
...የአፍሪቃ አገራት ምክክር...
...የአፍሪቃ አገራት ምክክር ...ምስል picture-alliance/ dpa

አዲስ አበባ ዉስጥ ላለፉት ሶስት ቀናት ጉባኤ ተቀምጠዉ የነበሩት የአፍሪቃ መሪዎች ቀዉሱ አፍሪቃን ሳይጎዳ እንዲያልፍ ይበጃል ያሉትን ሃሳብ እያነሱ ተወያይተዋል። አፍሪቃ የፋይናንስ ቀዉሱ ቀጥተኛ ክንድ ባያርፍባትም ለጋሾች እጃቸዉ ሲያጥር የጀመረቻቸዉ የልማት መርሃግብሮችና ማኅበራዊ ተቋማት ከተፅዕኖ እንደማያመልጡ ተንታኞች እያሳሰቡ ነዉ።