1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የሀይማኖት ነፃነት ዘገባ ይፋ መደረጉ

ሰኞ፣ ኅዳር 13 2003

የአሜሪካ መንግስት የዓለም የሀይማኖት ነፃነት ዘገባን ይፋ አደረገ። ዘገባው ኤርትራን የሀይማኖት ነፃነትን ከሚጥሱ ስምንት ሀገራት ተርታ መድቧታል። በኢትዮጵያ ውስጥ ከሀይማኖት ጋር የተያያዙ አንዳንድ ግጭቶች መኖራቸውንም ይኸው ዘገባ አውስቷል።

https://p.dw.com/p/QFUu
እምነት በተለያየ መልኩ ይገለፃል
እምነት በተለያየ መልኩ ይገለፃልምስል Fotolia/Bernd S.

ዘገባው የኢትዮጵያ ህገ-መንግስትና ሌሎች ህጎች የሀይማኖት ነፃነትን የሚያከብሩ እንደሆኑ ገልጿል። አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ይዟል።

አበበ ፈለቀ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ