1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዕግር ኳስ

ረቡዕ፣ ጥር 3 2009

የዓለም ዕግር ኳስ ፌደሬሽን ማሕበር (FIFA በፈረንሳይኛ ምሕፃሩ) በዓለም የእግር ኳስ ግጥሚያ የሚሳተፉ ብሔራዊ ቡድናት ቁጥር እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ከ2026 ጀምሮ ከ32 ወደ 48 ከፍ እንዲል ወስኗል።

https://p.dw.com/p/2VdGR
Gianni Infantino
ምስል picture-alliance/dpa/C. Charisius

(Q&A) FIFA-WM 2026 mit 48 Mannschaften-Analyse - MP3-Stereo

የዓለም ዕግር ኳስ ፌደሬሽን ማሕበር (FIFA በፈረንሳይኛ ምሕፃሩ) በዓለም የእግር ኳስ ግጥሚያ የሚሳተፉ ብሔራዊ ቡድናት ቁጥር እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ከ2026 ጀምሮ ከ32 ወደ 48 ከፍ እንዲል ወስኗል።ዉሳኔዉ የአፍሪቃና የእስያ ሐገራትን ሲያስደስት ሌሎቹን በተለይ የአዉሮጳ ሐገራትን ቅር ማሰኘቱ እየተዘገበ ነዉ።FIFA የተሳታፊ ሐገራትን ቁጥር ለመጨመር የወሰነበት ምክንያት እና የድጋፍ ቅሬታዉ ሰበብን በተመለከተ የዕግር ኳስ ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቃኒን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

መንሱር አብዱልቃኒ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ