1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ንግድ የዶሃ ድርድር

ረቡዕ፣ ሐምሌ 16 2000

እ.ጎ.አ. በ 2001 ካታር ላይ የተጀመረው የዓለም ንግድ የዶሃ ድርድር ዙር ከአንድ ማሰሪያ ላይ ሳይደርስ ዓመታት አልፈውታል።

https://p.dw.com/p/EiUw
የዓለም ንግድ ጉባዔ
የዓለም ንግድ ጉባዔምስል AP
ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ አሁን እንደገና በዚህ በያዝነው ሣምንት ድርድሩን መልሶ በማንቀሳቀሱና እስከ ዓመቱ መጨረሻም ከስምምነት በመድረሱ ሃሣብ ላይ ያለመ ንግግር ጄኔቫ ላይ እየተካሄደ ነው። ዕጣው ምን ይሆን?