1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ባንክ ርዳታ ለኢትዮጵያ

ሰኞ፣ ግንቦት 13 1999

የዓለም ባንክ ፡ የአውሮጳ ኮሚሽንና ሌሎች ስድስት ለጋሽ ሀገሮች ለኢትዮጵ 780 ሚልዮን ዶላር ለመስጠት ከጥቂት ቀናት በፊት ቃል ገቡ። ርዳታው ሊሰጥ የተወሰነበትን ሁኔታ በተመለከተ አርያም ተክሌ የአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን የልማት ርዳታ ክፍል ቃል አቀባይን አማደ አልታፋጅ አነጋግራለች።

https://p.dw.com/p/E0XV