1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ሲጋራ ያለማጨስ ቀን

ማክሰኞ፣ ግንቦት 24 2002

ሲጋራ ያለማጨስ ቀንና ዓለም ዓቀፍ የአከባቢ ቀን

https://p.dw.com/p/Nej7
የእሥራኤል ጥቃት ያስከተለው ውግዘትና ተቃውሞ
ምስል picture-alliance/ dpa

የዓለም ትምባሆ ያለማጨስ ቀን ትላንት ታስቦ ዋለ-ግንቦት 23/2002። የዓለም የአከባቢ ቀን የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 28/2002 በመላው ዓለም ታስቦ ይውላል። የዕለቱ ጤናና አከባቢ ዝግጅት በእነዚህ ሁለት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። ሲጋራ ማጨስ ይገድላል--ይላል የዘንድሮ ሲጋራ ያለማጨስ ቀን መሪ ቃል። በእርግጥ ትላንት ታስቦ የዋለው ሲጋራ ያለማጨስ ቀን በአፍሪካ የተሰጠው ቦታ አነስተኛ ነው። ምክንያቱ ደግሞ በጤና ረገድ አፍሪካ ትኩረት የሰጠችው ለሌሎች የጤና ጉዳዮች በተለይም ለኤች አይ ቪ ኤድስ ነው።

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ