1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ምጣኔ ሃብት ግምገማ

ረቡዕ፣ ጥር 11 2003

የዓለምን የምጣኔ ሃብት ሂደት የሚገመግመዉን ጥናት የተመድ በጥራዝ አትሞ ይፋ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/QtYO
ምስል AP

የድርጅቱ ባለሙያ ከአዲስ አበባ ዶክተር አዳም ኤልሂ ራይካ በአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጉዳዩን በሚመለከት ገለጻ ሰጥተዋል። የበለፀጉት አገራት ዛሬም በዓለምን የምጣኔ ሃብት እድገት የሚወስኑ እንደሆኑም ተገልጿል። ጥናቱ የአፍሪቃ አገራትን የምጣኔ ሃብት እድገት ዘገምተኛና ከፍተኛ ብሎ የከፋፈለዉ ሲሆን ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ቢታይጻትም ከከፍተኛዎቹ መድቧታል።

ጌታቸዉ ተድላ

ሽዋዬ ለገሰ

ሂሩት መለሰ