1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለማችን የወደፊት የኃይል ምንጭ

ማክሰኞ፣ ጥር 8 2004

ታዳሽ የኃይል ምንጮችን መጠቀም የካርቦን ልቀትን በመቀነስ የአየር ጠባይ ለዉጥን ለመግታት እንደሚያስችል ይታመናል።

https://p.dw.com/p/13l6q
ምስል picture alliance/dpa

የተመድ ይህን እዉን በማድረግ በዓለማችን በዘመናዊ የኃይል ምንጮች የሚጠቀመዉ ህዝብ ቁጥር ከፍ እንዲል፤ በዚህም የደን መመናመን እንዲገታ የሰዎችም የጤናና የኑሮ ደረጃ እንዲሻሻል መንግስታትና የግሉ ዘርፍ ብሎም ሲቪክ ማኅበራት ጥረት እንዲያደርጉ እያሳሰበ ነዉ። የዕለቱ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ አቡዳቢ ላይ የተጀመረዉን የወደፊት የዓለማችን የኃይል አቅርቦትን ሁኔታን የሚመለከተዉን ጉባኤ ይቃኛል።

 ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ